Living Word Radio is an Amharic Christian station sharing biblical preaching, sound teaching, worship music, interviews, discussions, ministry news and announcements. All music featured on the station is in the public domain. Our mission is to proclaim God’s Word and make the Bible accessible to everyone.
ሕያው ቃል ሬዲዮ የመጽሐፍ ቅዱስ ስብከት፣ ትምህርት፣ መዝሙር፣ ውይይት፣ ቃለ መጠይቅና የአገልግሎት ዜናዎችን የሚያቀርብ የአማርኛ ክርስቲያናዊ ሬዲዮ ነው። በሬዲዮው የሚቀርቡ ሁሉም መዝሙሮች በሕዝብ ባለቤትነት የሚገኙ ናቸው። ዓላማችን የእግዚአብሔርን ቃል ማወጅና መጽሐፍ ቅዱስን ለሁሉም ማድረስ ነው።